የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከፍተኛ የፌደራል እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአፈፃፀም ሪፖርቱን አቀረበ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከፍተኛ የፌደራል እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአፈፃፀም ሪፖርቱን ዛሬ ጠዋት ላይ አቅርቧል። ኮሚሽኑ እስካሁን ያከናወናቸውን ዐበይት ተግባራት፣ የገጠሙትን ተግዳሮቶች እና [...]
የጎንደር ከተማ ወጣቶች 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክተው ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በሕዝባዊ ሰልፍ ገለጹ
ብልጽግናን መምረጥ የነገዋን ዘመናዊት ኢትዮጵያ እና የወጣቶችን ብሩህ ተስፋ ማረጋገጥ ነው ። የጎንደር ከተማ የድጋፍ ሰልፈኞች የጎንደር ከተማ ወጣቶች 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክተው ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በሕዝባዊ ሰልፍ እየገለጹ ነው። የኢትዮጵያን ክብር ከፍ ለማድረግ፣ የባሕር [...]
በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ቦረና ህዝብ እና የቄለም ወለጋ ዞን የሰዲ ጫንቃ ወረዳ ነዋሪዎች ለብልፅግና ፓርቲ ያለውን የማይናወጥ ድጋፍ በታላቅ ሰልፍ አረጋገጡ!
በነገሌ ቦረና ከተማ የሰባተኛው ዙር ብሄራዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ "ምረጡኝ" ቅስቀሳ በታላቅ ህዝባዊ ንቅናቄ ተካሂዷል። በዕለቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የጨፌ ኦሮሚያ የመንግስት ተቋማትና ሀብት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ገመቹ አራርሳ፤ ብልፅግና ፓርቲ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሀገርን ከጥፋት የታደገና [...]
በነፋስ መውጫ ከተማ ለብልፅግና ፓርቲ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ነው
በደቡብ ጎንደር ዞን የላይ ጋይንት ወረዳና የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር በጋራ በተዘጋጀ የብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ሲሆን ህዝቡ በነቂስ በመውጣት የለውጡን መንግስት እንደሚደግፍና እንደሚመርጥ በድጋፍ ሰልፍ አረጋግጧል። በነፋስ መውጫና በላይ ጋይንት ወረዳ በዙሪያው በሚገኙ ቀበሌዎች [...]
አዲሱ "ቮይስ ኦፍ ፕሮስፔሪቲ" (VoP) የእንግሊዝኛ መፅሄት መታተም ጀመረ
የብልጽግና ፓርቲን ራዕይ፣ ቀዳሚ አጀንዳዎች እና አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል Voice of Prosperity–VoP (ቮይስ ኦፍ ፕሮስፔሪቲ) የተሰኘ በየወሩ የሚዘጋጅ መፅሄት በፓርቲዉ ዋና ፅ/ቤት የህዝብ እና አለማቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ይፋ ተደርጓል፡፡ [...]
በጅማ ዞን ኦሞ ናዳ፣ በወሊሶ ከተማ፣ በምስራቅ ወለጋ ሳሲጋ እና በምስራቅ ባሌ ሰውዌና ወረዳዎች የሚገኝ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች በነቂስ በመውጣት ለፓርቲው ያላቸውን ደጋፍ ገለፁ
በጅማ ዞን ኦሞ ናዳ፣ በወሊሶ ከተማ፣ በምስራቅ ወለጋ ሳሲጋ እና በምስራቅ ባሌ ሰውዌና ወረዳዎች የሚገኝ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች በነቂስ በመውጣት ለፓርቲው ያላቸውን ደጋፍ በደማቅ ሁኔታ ገልጸዋል። ሰልፈኞቹ "ብልፅግናን መምረጥ ሰላምን፣ ልማትንና አብሮነትን መምረጥ ነው" የሚሉና መሰል መልዕክቶችን [...]
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በዶሎ አዶ ወረዳ በደመቀ ሁኔታ ተካሄደ
“ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!” በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በሊባን ዞን ዶሎ አዶ ወረዳ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የሶማሊ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ኢ/ር መሀመድ ሻሌ ባስተላለፉት መልእክት ብልጽግና ፓርቲ ከትላንት ድሎች ይልቅ የነገውን ታላቅ ህልም ለማሳካት [...]
የብልጽግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች እያካሄደ ያለው የ"ምረጡኝ" ቅስቀሳ ዘመቻ በደማቅ ሁኔታ ቀጥሏል
በምስራቅ ቦረና፣ በቄለም ወለጋ ዳሌ ሰዲ እና በቡኖ በደሌ ጮራ ወረዳዎች የተካሄዱት እነዚህ መርሐ ግብሮች የፓርቲውን ግዙፍ የልማት ስኬቶችና የወደፊት ተስፋዎች ለህዝቡ ይፋ ያደረጉ ነበሩ። በምስራቅ ቦረና ዞን የተከናወነው ስፖርታዊ ንቅናቄ እንዲሁም በሌሎች አካባቢዎች የታየው ከፍተኛ የህዝብ [...]
"ብልፅግና ፓርቲ ፈተናን ወደ ዕድል በመቀየር ሁለንተናዊ ለውጥ እያስመዘገበ የሚገኝ ሰው ተኮር ፓርቲ ነው"- ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
በአርባምንጭ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ዞናዊ የምርጫ ቅስቀሳና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ መርሃ ግብር ተካሂዷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በህዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ እና የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት የምርጫ ወቅትን እየጠበቁ [...]
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]