Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ዙሪያ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው
በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ዙሪያ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው

በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ዙሪያ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው። በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለ7ኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ጠቅላላ ምርጫ በቁጭ ከተማ የጎዳና ላይ የምረጡኝ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ እያካሄደ ነው። በሕዝባዊ [...]

"ሰላም ሲኖር ሴቶች ይበረታሉ፣ ሴቶች ሲበረቱ ደግሞ ሀገር ትጸናለች"- ዶ/ር ዲላሞ ኦቶሬ
"ሰላም ሲኖር ሴቶች ይበረታሉ፣ ሴቶች ሲበረቱ ደግሞ ሀገር ትጸናለች"- ዶ/ር ዲላሞ ኦቶሬ

    ‎በ7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ለክልልና ለፌዴራል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በብልጽግና ፓርቲ ዕጩ ሆነው የቀረቡ ሴቶችን ከህዝቡ የማስተዋወቅ ክልላዊ መድረክ በሆሳዕና ከተማ በታላቅ ድምቀት ተካሄደ። ‎ ‎በመድረኩ የክልሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ [...]

7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን በማስመልከት በድሬዳዋ አስተዳደር በተሽከርካሪ የታጀበ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን በማስመልከት በድሬዳዋ አስተዳደር በተሽከርካሪ የታጀበ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

‎በድሬዳዋ አስተዳደር 7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን በማስመልከት ከለገሀር አደባባይ እስከ መልካ ጀብዱ 20 ኪሎ ሜትር የሸፈነ ከ1000 ሺህ በላይ ተሽከርካሪ የተሳተፈበት የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ በደመቀ መልኩ ተካሄደ። ‎ ‎የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ እንዲሁም የንግድ ኢንደስትሪና [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከፍተኛ የፌደራል እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአፈፃፀም ሪፖርቱን አቀረበ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከፍተኛ የፌደራል እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአፈፃፀም ሪፖርቱን አቀረበ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከፍተኛ የፌደራል እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአፈፃፀም ሪፖርቱን ዛሬ ጠዋት ላይ አቅርቧል። ‎ ኮሚሽኑ እስካሁን ያከናወናቸውን ዐበይት ተግባራት፣ የገጠሙትን ተግዳሮቶች እና [...]

የጎንደር ከተማ ወጣቶች 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክተው ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በሕዝባዊ ሰልፍ ገለጹ
የጎንደር ከተማ ወጣቶች 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክተው ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በሕዝባዊ ሰልፍ ገለጹ

ብልጽግናን መምረጥ የነገዋን ዘመናዊት ኢትዮጵያ እና የወጣቶችን ብሩህ ተስፋ ማረጋገጥ ነው ።  የጎንደር ከተማ የድጋፍ ሰልፈኞች የጎንደር ከተማ ወጣቶች 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክተው ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በሕዝባዊ ሰልፍ እየገለጹ ነው። የኢትዮጵያን ክብር ከፍ ለማድረግ፣ የባሕር [...]

በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ቦረና ህዝብ  እና የቄለም ወለጋ ዞን የሰዲ ጫንቃ ወረዳ ነዋሪዎች ለብልፅግና ፓርቲ ያለውን የማይናወጥ ድጋፍ በታላቅ ሰልፍ አረጋገጡ!
በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ቦረና ህዝብ እና የቄለም ወለጋ ዞን የሰዲ ጫንቃ ወረዳ ነዋሪዎች ለብልፅግና ፓርቲ ያለውን የማይናወጥ ድጋፍ በታላቅ ሰልፍ አረጋገጡ!

በነገሌ ቦረና ከተማ የሰባተኛው ዙር ብሄራዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ "ምረጡኝ" ቅስቀሳ በታላቅ ህዝባዊ ንቅናቄ ተካሂዷል። በዕለቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የጨፌ ኦሮሚያ የመንግስት ተቋማትና ሀብት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ገመቹ አራርሳ፤ ብልፅግና ፓርቲ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሀገርን ከጥፋት የታደገና [...]

በነፋስ መውጫ ከተማ ለብልፅግና ፓርቲ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ነው
በነፋስ መውጫ ከተማ ለብልፅግና ፓርቲ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ነው

በደቡብ ጎንደር ዞን የላይ ጋይንት ወረዳና የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር በጋራ በተዘጋጀ የብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ሲሆን ህዝቡ በነቂስ በመውጣት የለውጡን መንግስት እንደሚደግፍና እንደሚመርጥ በድጋፍ ሰልፍ አረጋግጧል። በነፋስ መውጫና በላይ ጋይንት ወረዳ በዙሪያው በሚገኙ ቀበሌዎች [...]

አዲሱ "ቮይስ ኦፍ ፕሮስፔሪቲ" (VoP) የእንግሊዝኛ መፅሄት መታተም ጀመረ
አዲሱ "ቮይስ ኦፍ ፕሮስፔሪቲ" (VoP) የእንግሊዝኛ መፅሄት መታተም ጀመረ

የብልጽግና ፓርቲን ራዕይ፣ ቀዳሚ አጀንዳዎች እና አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል Voice of Prosperity–VoP (ቮይስ ኦፍ ፕሮስፔሪቲ) የተሰኘ በየወሩ የሚዘጋጅ መፅሄት በፓርቲዉ ዋና ፅ/ቤት የህዝብ እና አለማቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ይፋ ተደርጓል፡፡  [...]

በጅማ ዞን ኦሞ ናዳ፣ በወሊሶ ከተማ፣ በምስራቅ ወለጋ ሳሲጋ እና በምስራቅ ባሌ ሰውዌና ወረዳዎች የሚገኝ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች በነቂስ በመውጣት ለፓርቲው ያላቸውን ደጋፍ ገለፁ
በጅማ ዞን ኦሞ ናዳ፣ በወሊሶ ከተማ፣ በምስራቅ ወለጋ ሳሲጋ እና በምስራቅ ባሌ ሰውዌና ወረዳዎች የሚገኝ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች በነቂስ በመውጣት ለፓርቲው ያላቸውን ደጋፍ ገለፁ

በጅማ ዞን ኦሞ ናዳ፣ በወሊሶ ከተማ፣ በምስራቅ ወለጋ ሳሲጋ እና በምስራቅ ባሌ ሰውዌና ወረዳዎች የሚገኝ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች በነቂስ በመውጣት ለፓርቲው ያላቸውን ደጋፍ በደማቅ ሁኔታ ገልጸዋል። ሰልፈኞቹ "ብልፅግናን መምረጥ ሰላምን፣ ልማትንና አብሮነትን መምረጥ ነው" የሚሉና መሰል መልዕክቶችን [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party