Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
"እውቀትን በቀላሉና በዝቅተኛ ወጪ ምናገኝበት ብቸኛ መንገድ አስተማማኝ የሆነ መሰረተ ልማት ሲኖር ብቻ ነው።" -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"እውቀትን በቀላሉና በዝቅተኛ ወጪ ምናገኝበት ብቸኛ መንገድ አስተማማኝ የሆነ መሰረተ ልማት ሲኖር ብቻ ነው።" -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

"እውቀትን በቀላሉና በዝቅተኛ ወጪ ምናገኝበት ብቸኛ መንገድ አስተማማኝ የሆነ መሰረተ ልማት ሲኖር ብቻ ነው።" -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #PMOEthiopia

አዲስ አበባ አብባለች፤ አዲስ አበባ ነጽታልች። የማበቧ ነገር ስሟ ብቻ ሳይሆን መገለጫዋም ሆኗል። ይህን ያመጣው የኮሪደር ልማት ነው! -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)  #PMOEthiopia

የኢትዮጵያ አዲሱ የዲፕሎማሲ አድማስ እና የመደመር ድሎች
የኢትዮጵያ አዲሱ የዲፕሎማሲ አድማስ እና የመደመር ድሎች

በአሁኑ ወቅት ዓለማችን በአንድ ዋልታ ረገጥ ሥርዓት ማክተሚያ እና በባለብዙ ዋልታ ሥርዓት መባቻ ላይ ትገኛለች። ይህ ሽግግር ለታዳጊ አገራት፣ በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ቀጠናዊ ኃይሎች፣ አዳዲስ የዲፕሎማሲ ዕድሎችን ይዞ መጥቷል። በዚህ ፈጣንና ተለዋዋጭ የዓለም ዑደት ውስጥ የብልፅግና ፓርቲ የውጭ [...]

“ንጹህ ከባቢ ላይ መኖር በገንዘብ የማንለካቸውን የጤና ትሩፋቶች የሚያስገኝ ነገር ነው፡፡” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  #PMOEthiopia
“ንጹህ ከባቢ ላይ መኖር በገንዘብ የማንለካቸውን የጤና ትሩፋቶች የሚያስገኝ ነገር ነው፡፡” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ #PMOEthiopia

“ንጹህ ከባቢ ላይ መኖር በገንዘብ የማንለካቸውን የጤና ትሩፋቶች የሚያስገኝ ነገር ነው፡፡” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ #PMOEthiopia

የሸዋሊድ በዓል የአብሮነትና የመቻቻል እሴቶችን ይበልጥ ማጎልበት በሚያስችል መልኩ-እየተከበረ ነው-ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ
የሸዋሊድ በዓል የአብሮነትና የመቻቻል እሴቶችን ይበልጥ ማጎልበት በሚያስችል መልኩ-እየተከበረ ነው-ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ

የሸዋሊድ በዓል ሀረር የምትታወቅባቸውን የአብሮነትና የመቻቻል እሴቶችን ይበልጥ ማጎልበት በሚያስችል መልኩ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ እንደሚገኝ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሹዋሊድ በዓል በሀረር ከተማ በተለያዩ መርኃ ግብሮች በመከበር ላይ [...]

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት!
የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት!

ዛሬ ማለዳ በምግብ ዋስትና እና ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም 15 ሺህ 492 ተጠቃሚዎችን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በማሸጋገር አስመርቀናል። ከተማችን አዲስ አበባ ለችግር የተጋለጡ ነዋሪዎችን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በማሸጋገር ረገድ ተጨባጭ ለውጥ እያስመዘገበች ትገኛለች። ይህ ተግባር [...]

“ከተማ: በጋራ ለመኖር በተግባር የምንማማርበት ቤተ ሙከራ ነው” -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ከተማ: በጋራ ለመኖር በተግባር የምንማማርበት ቤተ ሙከራ ነው” -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

“ከተማ የአብሮነት ቤተ ሙከራ ነው። በጋራ ለመኖር በተግባር የምንማማርበት ቤተ ሙከራ ነው” -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #PMOEthiopia

የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

የኮሪደር ልማቱ የከተማዋን የንግድ ሥነ-ምህዳር በእጅጉ ቀይሯል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የኮሪደር ልማቱ የከተማዋን የንግድ ሥነ-ምህዳር በእጅጉ ቀይሯል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቃና ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ ፤ በአዲስ አበባ የተከናወነው የኮሪደር ልማት የከተማዋን የንግድ ሥነ-ምህዳር ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገሩን ገልጸዋል።  ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኮሪደር ልማቱ ምክንያት የንግድ ሥራዎች ቀንሰዋል በሚል የሚሰነዘሩ መከራከሪያዎችን [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party