Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
የቡሩንዲው ፕሬዝደንት ክቡር ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ የብሔራዊ ቤተመንግስት ሙዚየምን ጎበኙ
የቡሩንዲው ፕሬዝደንት ክቡር ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ የብሔራዊ ቤተመንግስት ሙዚየምን ጎበኙ

የቡሩንዲው ፕሬዝደንት ክቡር ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ይፋዊ የስራ ጉብኝታቸው አካል በሆነው በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ሙዚየም ጉብኝት አድርገዋል። በታላቁ ቤተ-መንግስት ጣሪያ ስር የተገናኙት ሁለቱ ወንድማማች ሀገራት፤ በአፍሪካውያን የተጻፈውን ታላቅ ታሪካዊ ቅርስ በጋራ ዘክረዋል! [...]

በመጋቢት 24 የተገኙ የለውጥ ትሩፋቶች የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ አስችሏል- አቶ መሐመድ ሁሴን የብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ
በመጋቢት 24 የተገኙ የለውጥ ትሩፋቶች የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ አስችሏል- አቶ መሐመድ ሁሴን የብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ

በመጋቢት 24 የተገኙ የለውጥ ትሩፋቶች የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ አስችሏል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ ገለፁ።  በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ  ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተመዘገቡ የልማት ድሎች ዕውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።  [...]

“መጋቢት 24 በሀገራችን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈተ ነው፡፡”-የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር
“መጋቢት 24 በሀገራችን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈተ ነው፡፡”-የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር

“መጋቢት 24 በሀገራችን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈተ ነው፡፡”- ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ በድሬዳዋ አስተዳደር በለውጡ የተገኙ ድሎችና ስኬቶችን ለማስቀጠል ያለመ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ። በዚሁ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ከአስተዳደሩ ገጠርና ከተማ የተውጣጡ የተለያዩ [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) የፋሲካን በዓል ምከንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) የፋሲካን በዓል ምከንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግም፣ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል። On the occasion of the upcoming Easter holiday, Prime [...]

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች  ሚያዚያ 1,2018 ዓ.ም
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 1,2018 ዓ.ም

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 1,2018 ዓ.ም #Prosperity

የኢትዮጵያ ማንሰራራት በዓለም ባንክ አንደበት
የኢትዮጵያ ማንሰራራት በዓለም ባንክ አንደበት

ባለፉት ስምንት የለውጥ ዓመታት ኢትዮጵያ እያከናወነችው ያለችው ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ ሪፎርም በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትና ዕውቅናን እያገኘ ይገኛል። በተለይም የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን መልሶ የማደራጀትና የማዘመን ሂደት፣ አገሪቱ ካጋጠሟት ውስብስብ የኢኮኖሚ ፈተናዎች ወጥታ [...]

የፓርቲው የምርጫ የአሰራር ሥርዓት መመሪያ ተፈፃሚነት በየደረጃው በሚገኙ የኮሚሽን መዋቅሮች ክትትል ተጠናክሮ መቀጠል አለበት-ደስታ ተስፋው (ዶ/ር) የኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር
የፓርቲው የምርጫ የአሰራር ሥርዓት መመሪያ ተፈፃሚነት በየደረጃው በሚገኙ የኮሚሽን መዋቅሮች ክትትል ተጠናክሮ መቀጠል አለበት-ደስታ ተስፋው (ዶ/ር) የኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር

የብልጽግና የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን በፓርቲው የምርጫ የአሰራር ስርዓት መመሪያ በተሰጠው ተግባራትና ኃላፊነት መሠረት የመመሪያውን አፈጻጸም ሂደት በ11 ክልሎችና በሁለቱ ከተማ አስተዳደር ባለፉት አሥር ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን የኢንስፔክሽን ግኝቶች ሪፖርት ግምገማ አካሂዷል፡፡  [...]

አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ፌደራሊዝም ላይ ያደረጉትን ክርክር  በኢትዮጵያ የቴሌቭዥን እና በኢቢሲ ዶትስትሪም የማህበራዊ ገጾች ምሽቱ 2:30 ይጠብቁ
አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ፌደራሊዝም ላይ ያደረጉትን ክርክር በኢትዮጵያ የቴሌቭዥን እና በኢቢሲ ዶትስትሪም የማህበራዊ ገጾች ምሽቱ 2:30 ይጠብቁ

አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ፌደራሊዝም ላይ ያደረጉትን ክርክር  በኢትዮጵያ የቴሌቭዥን እና በኢቢሲ ዶትስትሪም የማህበራዊ ገጾች ምሽቱ 2:30 ይጠብቁ። #Prosperity

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ አመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦላቸው በውጤቶቹ ላይ ግምገማ እና ውይይት ተደርጓል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ አመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦላቸው በውጤቶቹ ላይ ግምገማ እና ውይይት ተደርጓል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ አመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦላቸው በውጤቶቹ ላይ ግምገማ እና ውይይት ተደርጓል። #PMOEthiopia 

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party