Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል

“ኢትዮጲያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ቃል የተጀመረዉ የብልፅግና ፓርቲ የ"ምረጡኝ" የቅስቀሳ መርሃ-ግብር በምዕራብ አርሲ፣ በምስራቅ ሸዋ፣ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና በቡኖ በደሌ ዞኖች በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። በምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ከተማ እና ወረዳ በተካሄደው መርሃ-ግብር ላይ የኦሮሚያ [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 85ኛውን የጀግኖች አርበኞች የድል በዓል አስመልከቶ ያስተላለፉት መልዕክት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 85ኛውን የጀግኖች አርበኞች የድል በዓል አስመልከቶ ያስተላለፉት መልዕክት

እንኳን ለ85ኛው የጀግኖች አርበኞች በዓል አደረሳችሁ! ሚያዝያ 27 ቀን ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አርበኞች የፋሽስትን ወረራ የቀለበሱበትና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ሙሉ በሙሉ ያስከበሩበት በዓል ነው።  አርበኝነት ማለት ለሀገር ያለ ዋጋ የሚከፈል ከራስ ወዳድነት የነጻ መሥዋዕትነት ነው። ዓላማውም [...]

በአፋር ብሄራዊ ክልል ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች
በአፋር ብሄራዊ ክልል ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልፅግናን ይምረጡ! #prosperity

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት
የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

ሀገር ለጠቢባን የሕያው ሥራዎቻቸው ምስክር ሐውልት ታቆማለች! ዛሬ በአርበኞች ቀን በተለያዩ መስኮች የጀግንነት ሚና የተወጡ አርበኞቻችንን በማስታወስ እየዘከርናቸው ነው።  ሀገር በልማት ስራዎች፣ ድንበርን በመከላከል፣ በሰንደቅ ዓላማ እና በሕግ ብቻ አትገነባም። ሀገር የምትገነባው በሕዝብ የጋራ [...]

በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ምረጡኝ የቅስቀሳ ንቅናቄ በደመቀ ሁኔታ ተካሄደ
በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ምረጡኝ የቅስቀሳ ንቅናቄ በደመቀ ሁኔታ ተካሄደ

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ምረጡኝ የቅስቀሳ ንቅናቄ በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። ብልፅግና ፓርቲ ተዘንግቶ የነበረዉን ሀገራዊ አንድነት በማጠናከር፣ በሀገሪቱ ውስጥ ግጭቶችን የሚያባብሱ የተሳሳቱ ትራክቶችን በጋራ ትርክት [...]

"ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት ለሰው ልጅ ነጻነት እና ፍትሕ ጠበቃነቱን አሳይቷል" ጎሹ እንዳላማው
"ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት ለሰው ልጅ ነጻነት እና ፍትሕ ጠበቃነቱን አሳይቷል" ጎሹ እንዳላማው

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት" ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የዓደባባይ ላይ የምርጫ ቅስቀሳውን አባላቱ እና ደጋፊዎቹ በተገኙበት አካሂዷል። በብልጽግና ፓርቲ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞላ ሁሴን መልዕክት [...]

የዐርበኞች ድል መታሰቢያ እና የዘመናችን ዘርፈ-ብዙ የሉዓላዊነት ትርጉም
የዐርበኞች ድል መታሰቢያ እና የዘመናችን ዘርፈ-ብዙ የሉዓላዊነት ትርጉም

85ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች የድል በዓል ሚያዝያ 27 ቀን በአራት ኪሎ የዐርበኞች የድል ሐውልት ሥር በድምቀት ሲከበር፥ ታሪካዊቷን ዕለት የምናስበው ያለፈውን ገድል በማድነቅ ብቻ ሳይሆን የዛሬውን እና የነገውን የሉዓላዊነት ትርጉም በወቅታዊው የሀገራችን የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ አውድ ዳግም በመፈተሽ ሊሆን [...]

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልፅግናን ይምረጡ! #prosperity

በአዳማ ከተማ በዳቤ እና ሉጎ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ የቅስቀሳ ዘመቻ ንቅናቄ እየተካሄደ ይገኛል
በአዳማ ከተማ በዳቤ እና ሉጎ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ የቅስቀሳ ዘመቻ ንቅናቄ እየተካሄደ ይገኛል

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! በአዳማ ከተማ በዳቤ እና ሉጎ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ የቅስቀሳ ዘመቻ ንቅናቄ እየተካሄደ ይገኛል። የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መብት የተከበረባትን አካታችና ብሀኃነትን የሚከብር ሥርዓት ለመገንባት ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ! ምልክታችን [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party