Prosperity Party

አጫጭር መልዕክቶች

አዲስ
በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅ/ፅ/ቤት የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር መካሄድ ጀምሯል

በመርሃ ግብሩ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ አባልና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የተከበሩ አቶ ጥላሁን ከበደ፣ የብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገ/መስቀል ጫላ፣ የክልሉ የፓርቲና መንግስት ከፍተኛ አመራሮች፣ የፓርቲው አባላትና ደጋፊዎች [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026
“ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይፕ ኤርዶዋን፤ መቼም ቢሆን እንደ እንግዳ ሳይሆን እንደ ልብ ወዳጅ ሀገሬ ለእርስዎ የምታደርገውን ደማቅ አቀባበል ከእርስዎ ጋር ለመካፈል በመቻሌ ክብር ይሰማኛል። በሀገሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘውን ቡና በጋራ እየቀመስን የተለያዩ ጉዳዮችን በመወያየት በሰፋፊ እድሎቻችን እና ትብብሮቻችን የተመሠረቱ ተጨባጭ ዘላቂ ልማቶችን መቀየስ እንችላለን።”  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

“ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይፕ ኤርዶዋን፤ መቼም ቢሆን እንደ እንግዳ ሳይሆን እንደ ልብ ወዳጅ ሀገሬ ለእርስዎ የምታደርገውን ደማቅ አቀባበል ከእርስዎ ጋር ለመካፈል በመቻሌ ክብር ይሰማኛል። በሀገሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘውን ቡና በጋራ እየቀመስን የተለያዩ ጉዳዮችን በመወያየት በሰፋፊ እድሎቻችን እና ትብብሮቻችን [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026
"ክቡር ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ወደ ምድረ ቀደምቷ ሀገር ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ ለማለት እወዳለሁ"  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

“ሉዓላዊነት ማለት የራሳችን ትርክት ባለቤት መሆን ማለት ነው።”  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ከተናገሩት

ተጨማሪ ያንብቡ February 15, 2026
"የአፍሪካን ንቁ እና የፈጠራ ችሎታ ያለው ህዝብ ከአውሮፓ ልምድ፣ ቴክኖሎጂ እና ካፒታል ጋር በማጣመር፣ ለሁለቱም አህጉራት ብልጽግናን የሚያመጡ መፍትሄዎችን መገንባት እንችላለን።"  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2ኛው የጣሊያን አፍሪካ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ከተናገሩት

ተጨማሪ ያንብቡ February 14, 2026
‎አሁን በመካሄድ ላይ! ‎ ‎በኢትዮጵያ እና ጣሊያን በትብብር የተዘጋጀው ሁለተኛው የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባዔ

‎አሁን በመካሄድ ላይ! ‎ ‎በኢትዮጵያ እና ጣሊያን በትብብር የተዘጋጀው ሁለተኛው የጣሊያን-አፍሪካ ጉባዔ።

ተጨማሪ ያንብቡ February 13, 2026
Prosperity Party