አጫጭር መልዕክቶች
"የኢትዮጵያ ብልጽግና: በኢትዮጵያዊያን የጋራ ትብብር ይረጋገጣል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የኢትዮጵያ ብልጽግና: በኢትዮጵያዊያን የጋራ ትብብር ይረጋገጣል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"የኢትዮጵያን እድገት: ምንም አይነት ፈተና አያቆመውም..."- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ
"በኢትዮጵያ ውስጥ የጀመርነው እድገት ምንም ዓይነት ፈተና፣ ምንም ዓይነት እንቅፋት ያፈጥነዋል እንጂ አያስቆመውም። በኢትዮጵያ ውስጥ ተረጂነት ታሪክ ይሆናል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች ለማስከበር ተኝተን አናድርም.."- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ከወዳጆቻችን ጋር በጋራና በትብብር ለመስራት ቁርጠኞች ነን። ለጠላቶቻችን ደግሞ በር መዝጋታችንን ማረጋገጥ ይገባናል፤ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ተኝተን የማናድር መሆናችንን ለማስገንዘብ እወዳለሁ።” የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"ለኢትዮጵያ አየር ኃይል: ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም"- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም፤ የጀግንነት አሻራውን የሚያሳርፍበት፣ ብቃቱን የሚለካበትና የሀገርን ኩራት የሚያውጅበት ሰፊ የመጫወቻ ሜዳው ነው። ሰማዩ የኛ ነው የሚል መርሁን በኩራት ለዘጠና ዓመታት አውጇል። 90 ከቁጥር በላይ ነው የምንለው በምክንያት ነው። ዘጠኝ አሥርት [...]
"የኢፌዴሪ አየር ሃይል: የሃገር መከታ እና ኩራት"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
“አየር ኃይላችን በብዙ ከፍታዎች ውስጥ ባለፈበት ወቅት ለሀገር ኩራትና መከታ ሆኖ ኢትዮጵያን ለማጥቃት የሞከሩ ሀይሎችን ማሳፈር የቻለ ታላቅ ተቋም ነው!”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
በቀውስ መካከል ስለሚኖር እድል…
"….. በቀውስ መሐል ፈውስ፣ በመፈራረስ ውስጥ መታደስ፣ ተበታትኖ በመጥፋት መካከል ተሰባስቦና ተጣምሮ በአዲስ ጉልበት መነሣት የመደመር መንገድ ነው።" የመደመር መንግሥት ገጽ 113